መዝሙር 102:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዘመኔ እንደ ጢስ አልቃለችና፥ አጥንቶቼም እንደ ማንደጃ ተቃጥለዋልና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ልቤ ዋግ እንደ መታው ሣር ደርቋል፤ እህል መብላትም ዘንግቻለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እንደ ደረቀ ሣር ተሰባብሬ ደቀቅሁ፤ የምግብ ፍላጎቴም ጠፋ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሕይወትህን ከጥፋት የሚያድናት፥ በይቅርታውና በምሕረቱ የሚከልልህ፥ Ver Capítulo |