ምሳሌ 9:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ለመጥራት፦ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በዚያ የሚያልፉትን፣ መንገዳቸውን ይዘው የሚሄዱትን ትጣራለች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሥራቸውን በቅንነት እየሠሩ በመንገድ የሚያልፉትን ሁሉ እንዲህ እያለች ትጣራለች፦ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ትጠራለች። Ver Capítulo |