ምሳሌ 8:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ቀላያት ገና ሳይኖሩ እኔ ተወለድሁ፥ የውኃ ምንጮች ገና ሳይፈልቁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከውቅያኖሶች በፊት፣ የውሃ ምንጮች ከመፍለቃቸው በፊት ተወለድሁ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የውሃ ምንጮች ከመፍለቃቸው፥ ውቅያኖሶችም ከመገኘታቸው በፊት ተወለድኩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ቀላያትን ሳይፈጥር፥ የውኃ ምንጮችም ሳይፈልቁ፥ Ver Capítulo |