ምሳሌ 5:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ክብርህን ለሌላ እንዳትሰጥ፥ ዕድሜህንም ለጨካኝ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ይኸውም ጕብዝናህን ለሌሎች፣ ዕድሜህንም ለጨካኞች እንዳትሰጥ ነው፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አለበለዚያ፥ አንተ የነበረህን ክብር ሌሎች ይወስዱታል፤ ገና በወጣትነትህ በጨካኞች ሰዎች እጅ ትገደላለህ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሕይወትህን ለሌላ እንዳትሰጥ፥ ንብረትህንም ምሕረት ለሌላቸው፤ Ver Capítulo |