ምሳሌ 5:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ለአንተ ብቻ ይሁኑ፥ ከአንተ ጋር ላሉ እንግዶችም አይሁኑ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ለአንተ ብቻ ይሁኑ፤ ባዕዳን አይጋሩህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ጒድጓድህና ምንጭህ ማንም ሰው ከአንተ ጋር የማይካፈላቸው የአንተ ብቻ ይሁኑ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለአንተ ብቻ ይሁኑ፥ ከአንተ ጋር ላሉ እንግዶችም አይሁኑ። Ver Capítulo |