ምሳሌ 27:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ሃብት ለዘለዓለም አይኖርምና፥ ዘውድም ለትውልድ ሁሉ አይጸናምና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ሀብት ለዘላለም አይኖርምና፤ ዘውድም ከትውልድ ወደ ትውልድ ጸንቶ አይኖርም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሀብት ለዘወትር የሚኖር አይደለም፤ መንግሥታትም ቢሆኑ ዘለዓለም አይኖሩም። Ver Capítulo |