Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ምሳሌ 27:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ውኃ ፊትን እንደሚያሳይ፥ እንዲሁ የሰው ልብ ለሰው ይታያል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ውሃ ፊትን እንደሚያሳይ፣ የሰውም ልብ ማንነቱን ገልጾ ያሳያል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ውሃ እንደ መስተዋት ሆኖ ፊትህን እንደሚያሳይህ ኅሊናህም እንደ መስተዋት ሆኖ የራስህን ጠባይ መልሶ ያሳይሃል።

Ver Capítulo Copiar




ምሳሌ 27:19
6 Referencias Cruzadas  

እርሱ ብቻውን ልባቸውን የሠራ ሥራቸውንም ሁሉ የሚያስተውል።


ከውስጥ፥ ከሰው ልብ የሚወጡት ክፉ ሐሳብ፥ ምንዝር፥ ስርቆት፤ ሰው መግደል፥ ዝሙት፥


ጌታም የሰው ክፋት በምድር ላይ እንደ በዛ፥ የልቡ አሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ፈጽሞ ክፉ እንደሆነ አየ።


በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል፥ ጌታውንም የሚጠብቅ ይከብራል።


ሲኦልና ጥፋት እንደማይጠግቡ፥ እንዲሁ የሰው ዐይን አይጠግብም።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios