Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ምሳሌ 26:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ሰነፍ ሰው እጁን ወደ ሳህን ያጠልቃል፥ ወደ አፉም መመለስ ለእርሱ ድካም ነው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ሰነፍ እጁን ወጭት ውስጥ ያጠልቃል፤ ወደ አፉ ለመመለስ ግን እጅግ ይታክታል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 አንዳንድ ሰዎች በጣም ሰነፎች ናቸው፤ ሌላው ቀርቶ በወጥ ያጠቀሱትን እንጀራ መጒረስ ያታክታቸዋል።

Ver Capítulo Copiar




ምሳሌ 26:15
2 Referencias Cruzadas  

ታካች ሰው እጁን በወጭቱ ያጠልቃታል፥ ወደ አፉ ስንኳ አይመልሳትም።


ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩም ጌታ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios