ምሳሌ 23:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የበላኸውን መብል ትተፋዋለህ፥ ያማረውንም ቃልህን ታጠፋዋለህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የበላሃት ትንሿ እንኳ ታስመልስሃለች፤ የምስጋና ቃልህንም ከንቱ ታደርጋለህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የበላኸውን እንኳ ትተፋዋለህ፤ እርሱን በማቈላመጥ የተናገርከውም ቃል ከንቱ ይሆናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የበላኸውን ትተፋለህ፥ ያማረውንም ቃልህን ታጠፋለህ። Ver Capítulo |