ምሳሌ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ማመዛዘን ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይከላከልልሃል፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የመለየት ችሎታ ይጋርድሃል፤ ማስተዋልም ይጠብቅሃል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አርቆ ማስተዋል ይጠብቅሃል፤ መገንዘብም ከክፉ ነገር ይከላከልልሃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መልካም ምክር ትጠብቅሃለች፤ የተቀደሰች ማስተዋልም ትጋርድሃለች። Ver Capítulo |