Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 7:59 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

59 ለአንድነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የፍዳሱር ልጅ የገማልኤል መባ ይህ ነበረ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

59 እንዲሁም ለኅብረት መሥዋዕት የሚቀርብ ሁለት በሬ፣ ዐምስት አውራ በግ፣ ዐምስት ተባዕት ፍየል እንዲሁም አንድ ዓመት የሆናቸው ዐምስት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ነበሩ። እንግዲህ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል ያቀረበው ስጦታ ይህ ነበር።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

59 ለደ​ኅ​ን​ነ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ሁለት ጊደ​ሮች፥ አም​ስት አውራ በጎች፥ አም​ስት አውራ ፍየ​ሎች፥ አም​ስት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት የበግ ጠቦ​ቶች ነበረ፤ የፈ​ዳ​ሱር ልጅ የገ​ማ​ል​ያል መባ ይህ ነበረ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

59 ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የፍዳሱር ልጅ የገማልኤል መባ ይህ ነበረ።

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 7:59
3 Referencias Cruzadas  

“ቁርባኑም የአንድነት መሥዋዕት ቢሆን፥ ከበሬ መንጋ ተባት ወይም እንስት ቢያቀርብ፥ ነውር የሌለበትን በጌታ ፊት ያቅርብ።


በእነርሱም አጠገብ የምናሴ ነገድ ነበረ፤ የምናሴም ልጆች አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል ነበረ።


ለኃጢአትም መሥዋዕት አንድ አውራ ፍየል፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos