ዘኍል 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “ካህኑም ያቀርባታል በጌታም ፊት ያቆማታል፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “ ‘ካህኑ ሴትዮዋን ያመጣትና በእግዚአብሔር ፊት እንድትቆም ያደርጋታል፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “ካህኑ ሴትዮዋን ወስዶ በእግዚአብሔር ፊት እንድትቆም ያድርግ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “ካህኑም ያቀርባታል፤ በእግዚአብሔርም ፊት ያቆማታል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ካህኑም ያቀርባታል በእግዚአብሔርም ፊት ያቆማታል፤ Ver Capítulo |