ዘኍል 31:53 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 ወታደሮቹም ሁሉ ከምርኮአቸው ለራሳቸው ወሰዱ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም53 እያንዳንዱም ወታደር ለራሱ የወሰደው ምርኮ ነበረው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም53 የጦር ሹማምንት ያልሆኑት ወታደሮች ግን ያመጡትን ምርኮ ለራሳቸው አስቀሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 ወደ ሰልፍ የወጡ ሰዎች ሁሉ የማረኩትን ለየራሳቸው ወሰዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)53 ወደ ሰልፍ የወጡ ሰዎች ሁሉ ከምርኮአቸው ለራሳቸው ወሰዱ። Ver Capítulo |