ዘኍል 31:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 አህዮቹም ሠላሳ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ፤ ከእነዚህም ውስጥ የጌታ ግብር ስልሳ አንድ ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ሠላሳ ሺሕ ዐምስት መቶ አህያ፣ ከእነዚህም ለእግዚአብሔር የተሰጠው ግብር ስድሳ አንድ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ለወታደሮቹ የተሰጡት አህዮች ሠላሳ ሺህ አምስት መቶ ሲሆኑ ከእነዚህም ሥልሳ አንዱ ለእግዚአብሔር መባ ሆነው የተሰጡ ነበሩ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 አህዮቹም ሠላሳ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ፤ የእግዚአብሔርም ግብር ስድሳ አንድ ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 አህዮቹም ሠላሳ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ፤ የእግዚአብሔርም ግብር ስድሳ አንድ ነበረ። Ver Capítulo |