ዘኍል 31:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 በዘመቻም ለተሳተፉት ሰዎች ድርሻ የሆነ እኩሌታ ከበግ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች ነበረ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 በጦርነቱ ላይ የነበሩት ወታደሮች እኩሌታ ድርሻ ይህ ነበር፤ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺሕ ዐምስት መቶ በግ፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ከጠቅላላው ምርኮ ግማሹ፥ ወደ ጦርነት ዘምተው ለተመለሱ ሰዎች የተከፈለ ሲሆን፥ እነኚህም ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች ነበሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 በዘመቻም ለነበሩ ሰዎች ድርሻ የሆነ እኩሌታ ከበግ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች ነበሩ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 በዘመቻም ለነበሩ ሰዎች ድርሻ የሆነ እኩሌታ ከበግ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች ነበረ፥ Ver Capítulo |