ዘኍል 14:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ይህን ሕዝብ እንደ አንድ ሰው ብትገድል ዝናህን የሰሙ አሕዛብ እንዲህ ይላሉ፦ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ታዲያ ይህን ሁሉ ሕዝብ በአንድ ጊዜ ብትፈጀው ዝናህን የሰሙ ሕዝቦች፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ታዲያ አሁን ሕዝብህን በሙሉ ብትገድል ዝናህን የሰሙ አሕዛብ ሁሉ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እኒህን ሕዝብ እንደ አንድ ሰው ብትገድል ስምህን የሰሙ አሕዛብ፦ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ይህን ሕዝብ እንደ አንድ ሰው ብትገድል ዝናህን የሰሙ አሕዛብ፦ Ver Capítulo |