14 እነሆ በአንቺ ላይ ነኝ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ፤ ሰረገሎችዋን አቃጥዬ አጨሰዋለሁ፥ የአንበሳ ደቦሎችሽን ሰይፍ ይበላቸዋል፤ ንጥቂያሽን ከምድር አጠፋለሁ፥ የመልዕክተኞችሽ ድምፅ ዳግም አይሰማም።