ማቴዎስ 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ምሕረት የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፤ ምሕረትን ያገኛሉና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ምሕረት የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፤ ምሕረትን ያገኛሉና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ምሕረትን ስለሚያገኙ ምሕረትን የሚያደርጉ የተባረኩ ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፤ይማራሉና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና። Ver Capítulo |