ማቴዎስ 27:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሶቹን ዕጣ ጥለው ተካፈሉት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ከሰቀሉትም በኋላ ዕጣ ጥለው ልብሱን ተካፈሉ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ኢየሱስን ከሰቀሉት በኋላ ልብሱን ዕጣ ተጣጥለው ተካፈሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ፥ Ver Capítulo |