ማቴዎስ 26:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ኢየሱስን በተንኰል ይዘው ሊገድሉት ተማከሩ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በረቀቀ መንገድ ኢየሱስን ለማስያዝና ለማስገደል ተማከሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እዚያም ኢየሱስን በተንኰል ለመያዝና ለመግደል አሤሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ኢየሱስንም በተንኰል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ኢየሱስንም በተንኵኦል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤ Ver Capítulo |