ማቴዎስ 22:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለግብር የሚከፈለውን ብር አሳዩኝ።” እነርሱም ዲናር አመጡለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ለግብር የሚከፈለውን ገንዘብ እስኪ አሳዩኝ።” እነርሱም አንድ ዲናር አመጡለት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ለግብር የሚከፈለውን ገንዘብ እስቲ አሳዩኝ!” አላቸው። ስለዚህ እነርሱ አንድ ዲናር አምጥተው አሳዩት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የግብሩን ብር አሳዩኝ፤” አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 የግብሩን ብር አሳዩኝ አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። Ver Capítulo |