ማቴዎስ 21:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ራበው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ኢየሱስ በማግስቱም ማለዳ ወደ ከተማዪቱ በመመለስ ላይ ሳለ ተራበ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ኢየሱስ ጠዋት በማለዳ፥ ወደ ከተማ ተመልሶ ሲሄድ ራበው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ። Ver Capítulo |