ማቴዎስ 18:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ለማዳን ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ምክንያቱም የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።] Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የሰው ልጅም የመጣው የጠፋውን ለማዳን ነው።”] Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሰው ልጅ የጠፋውን ለማዳን መጥቶአልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሰው ልጅ የጠፋውን ለማዳን መጥቶአልና። Ver Capítulo |