ማቴዎስ 17:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እንዲህ ዓይነቱ በጸሎትና በጾም ካልሆነ በቀር ከቶ አይወጣም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የዚህ ዐይነቱ ግን በጸሎትና በጾም ካልሆነ በቀር አይወጣም።”] Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እንዲህ ዐይነቱ ጋኔን ግን በጸሎትና በጾም ካልሆነ በቀር ከቶ አይወጣም።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ይህ ዐይነት ግን ከጸሎትና ከጦም በቀር አይወጣም፤” አላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ይህ ዓይነት ግን ከጸሎትና ከጦም በቀር አይወጣም አላቸው። Ver Capítulo |