ማቴዎስ 14:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ወደ ጀልባዋ በወጡ ጊዜ ነፋሱ ፀጥ አለ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ኢየሱስና ጴጥሮስ ጀልባው ላይ እንደ ወጡ ነፋሱ ጸጥ አለ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ኢየሱስና ጴጥሮስ ወደ ጀልባው በገቡ ጊዜ ነፋሱ ጸጥ አለ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ወደ ታንኳይቱም በወጡ ጊዜ ነፋሱ ተወ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ወደ ታንኳይቱም በወጡ ጊዜ ነፋሱ ተወ። Ver Capítulo |