ማቴዎስ 12:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 አንድ ሰውም “እነሆ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል” አለው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 አንድ ሰውም፣ “እነሆ፣ እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል” አለው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 እዚያ ከነበሩት ሰዎች አንዱ ኢየሱስን፥ “እነሆ እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ ፈልገው በውጪ ቆመዋል” አለው።] Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 አንዱም “እነሆ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል፤” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 አንዱም፦ እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል አለው። Ver Capítulo |