ማቴዎስ 11:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” አለው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ይመጣል ተብሎ የሚጠበቀው አንተ ነህ? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” ሲል ጠየቀ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ያ ይመጣል የተባለው መሲሕ አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” ብለው ኢየሱስን እንዲጠይቁት አደረገ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ? አለው። Ver Capítulo |