ማቴዎስ 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ወደ ቤቱም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወደ ማንኛውም ሰው ቤት ስትገቡ ሰላምታ አቅርቡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ወደ ሰው ቤት ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤ Ver Capítulo |