ማርቆስ 5:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከባሕሩ ማዶ ተሻግረው ጌርጌሴኖን ወደ ተባለ አገር መጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ባሕሩን ተሻግረው ጌርጌሴኖን ወደሚባል አገር መጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የገሊላን ባሕር በጀልባ ተሻግረው ወደ ጌርጌሴኖን አገር ደረሱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ። Ver Capítulo |