ሉቃስ 24:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነርሱም ቃሎቹንም አስታወሱ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሴቶቹም በዚህ ጊዜ ቃሉን አስታወሱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሴቶቹም የኢየሱስን ቃል አስታወሱ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ቃሉንም ዐሰቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8-9 ቃሎቹንም አሰቡ፥ ከመቃብሩም ተመልሰው ይህን ሁሉ ለአሥራ አንዱና ለሌሎች ሁሉ ነገሩአቸው። Ver Capítulo |