ሉቃስ 24:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 እነርሱ ግን ደንግጠው በፍርሃት ተዋጡ፤ መንፈስም ያዩ መሰላቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 እነርሱ ግን ደንግጠው በፍርሀት ተዋጡ፤ መንፈስም ያዩ መሰላቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 እነርሱ ግን መንፈስ የሚያዩ መስሎአቸው ደንግጠው በፍርሃት ተዋጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 እነርሱ ግን ፈሩ፤ ደነገጡም፤ ምትሐትንም የሚያዩ መሰላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ነገር ግን ደነገጡና ፈሩ መንፈስም ያዩ መሰላቸው። Ver Capítulo |