ሉቃስ 22:65 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)65 ሌላም ብዙ የስድብ ቃል በእርሱ ላይ ይናገሩ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም65 ሌላም ብዙ የስድብ ቃል እየተናገሩ ያቃልሉት ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም65 በእርሱም ላይ ብዙ ነገር እየተናገሩ ይሰድቡት ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)65 ሌላም ብዙ ነገር እየተሳደቡ በእርሱ ላይ ይናገሩ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)65 ሌላም ብዙ ነገር እየተሳደቡ በእርሱ ላይ ይናገሩ ነበር። Ver Capítulo |