ሉቃስ 20:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መልሰውም “ከየት እንደሆነ አናውቅም፤” አሉት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ስለዚህ፣ “ከየት እንደ ሆነ አናውቅም” ብለው መለሱለት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህ “ከየት እንደ ሆነ አናውቅም” ሲሉ መለሱለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከወዴት እንደ ሆነች አናውቅም” ብለው መለሱለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 መልሰውም፦ ከወዴት እንደ ሆነ አናውቅም አሉት። Ver Capítulo |