ሉቃስ 12:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የማይገለጥ የተሸፈነ፣ የማይታወቅ የተሰወረ ምንም የለም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የተሸፈነ ነገር ሳይገለጥ አይቀርም፤ የተሰወረውም ሳይታወቅ አይቀርም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የማይገለጥ የተሰወረ፥ የማይታይም የተሸሸገ የለምና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም። Ver Capítulo |