ሉቃስ 1:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በዚህም ስለ ተማርካቸው ነገሮች እርግጠኛነት በደንብ እንድታውቅ ብዬ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህንም የማደርገው የተማርኸው ነገር እውነተኛ መሆኑን እንድታውቅ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንንም ማድረጌ የተማርከውን ትምህርት እውነተኛነት በደምብ እንድትረዳ ብዬ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተማርኸውን የነገሩን እውነት ጠንቅቀህ ታውቅ ዘንድ። Ver Capítulo |