Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘሌዋውያን 8:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 አረደውም፤ ሙሴም ደሙን በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ሙሴም በጉን ዐርዶ ደሙን በመሠዊያው ላይ ዙሪያውን ረጨ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ሙሴም ዐረደው፤ ደሙንም በመሠዊያው አራት ማእዘን ረጨ፤

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ሙሴም ያን በግ አረ​ደው፤ ደሙ​ንም በመ​ሠ​ዊ​ያው ዙሪያ ረጨው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 አረደውም፤ ሙሴም ደሙን በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው።

Ver Capítulo Copiar




ዘሌዋውያን 8:19
5 Referencias Cruzadas  

ወይፈኖቹንም አረዱ፥ ካህናቱም ደሙን ተቀብለው በመሠዊያው ላይ ረጩት፤ አውራ በጎቹንም አረዱ፥ ደሙንም በመሠዊያው ላይ ረጩት፤ ጠቦቶቹንም አረዱ ደሙንም በመሠዊያው ላይ ረጩት።


በመሠዊያውም አጠገብ በስተ ሰሜን በኩል በጌታ ፊት ያርደዋል፤ የአሮንም ልጆች ካህናቱ ደሙን በመሠዊያው ላይ በዙሪያው ይረጩታል።


ለሚቃጠል መሥዋዕትም የሚሆን አውራ በግ አቀረበ፤ አሮንና ልጆቹም በአውራው በግ ራስ ላይ እጆቻቸውን ጫኑ።


አውራውንም በግ በየብልቱ ቈረጠ፤ ሙሴም ጭንቅላቱን ብልቶቹንም ስቡንም አቃጠለ።


በተመሳሳይ በድንኳኒቱና በማገልገያው ዕቃ ሁሉ ደምን ረጭቷል።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos