ዘሌዋውያን 6:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የሚቀቀልበትም ሸክላ ይሰበራል፤ ነገር ግን በናስ ዕቃ የተቀቀለ እንደሆነ ይፈገፈጋል፥ በውኃም ይለቀለቃል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ሥጋው የተቀቀለበት የሸክላ ዕቃ ይሰበር፤ የናስ ዕቃ ከሆነ ግን ተፈግፍጎ በውሃ ይታጠብ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ሥጋ የተቀቀለበት ማናቸውም የሸክላ ዕቃ ይሰበር፤ ሥጋው የተቀቀለው በነሐስ ዕቃ ከሆነም ተፈግፍጎ በውሃ ይለቃለቅ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሚቀቀልበትን ሸክላ ይሰብሩታል፤ በናስም ዕቃ ቢቀቀል ይፈገፍጉታል፤ በውኃም ያጥቡታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 የሚቀቀልበትም ሸክላ ይሰበራል፤ በናስም ዕቃ ቢቀቀል ይፈገፈጋል፥ በውኃም ይለቀለቃል። Ver Capítulo |