ዘሌዋውያን 21:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በሕዝቡ መካከል ያሚገኝ አለቃ የረከሰ እዳይሆን ራሱን አያርክስ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ከርሱ ጋራ በጋብቻ ለሚዛመዱት ግን ራሱን አያርክስ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በጋብቻ የተዛመዱትን ሰዎች ሬሳ እንኳ በመንካት ራሱን አያርክስ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ ከሕዝቡ በማንም አይርከስ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የሕዝቡ አለቃ ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ አይርከስ። Ver Capítulo |