ዘሌዋውያን 18:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በእርሷም ራስህን እንዳታረክስ ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “ ‘ከባልንጀራህ ሚስት ጋራ ግብረ ሥጋ በመፈጸም፣ ራስህን በርሷ አታርክስ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከሌላ ሰው ሚስት ጋር በመተኛት ራስህን ከእርስዋ ጋር አታርክስ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ፤ ዘርህንም አትዝራባት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እንዳትረክስባትም ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ። Ver Capítulo |