ዘሌዋውያን 18:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የወንድ ልጅህን ሴት ልጅ ኃፍረተ ሥጋዋን ወይም የሴት ልጅህን ሴት ልጅ ኃፍረተ ሥጋዋን አትግለጥ፤ የእነርሱ ኃፍረተ ሥጋ የአንተ ኃፍረተ ሥጋ ነውና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 “ ‘ከወንድ ልጅህ ሴት ልጅ ወይም ከሴት ልጅህ ሴት ልጅ ጋራ ግብረ ሥጋ አትፈጽም፤ ይህ አንተን ያዋርዳል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኀፍረተ እንዳይሆንብህ ከልጅ ልጅህ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የወንድ ልጅህን ሴት ልጅ ኀፍረተ ሥጋ ወይም የሴት ልጅህን ሴት ልጅ ኀፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የአንተ ኀፍረተ ሥጋ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የወንድ ልጅህን ሴት ልጅ ኃፍረተ ሥጋዋን ወይም የሴት ልጅህን ሴት ልጅ ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የአንተ ኃፍረተ ሥጋ ነውና። Ver Capítulo |