ዘሌዋውያን 17:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነገር ግን ልብሱን ባያጥብ፥ ገላውንም ባይታጠብ ኃጢአቱን ይሸከማል።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ልብሱን ባያጥብ፣ ሰውነቱንም ባይታጠብ ግን ኀጢአት ሠርቷልና ይጠየቅበታል።’ ” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ገላውን ባይታጠብና ልብሱን ባያጥብ ግን በኃጢአቱ ቅጣቱን ያገኛል።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ልብሱንና ገላውን ባያጥብ ግን ኀጢአቱን ይሸከማል።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ልብሱንና ገላውን ባያጥብ ግን ኃጢአቱን ይሸከማል። Ver Capítulo |