ሰቈቃወ 5:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በጽዮን ሴቶችን፥ በይሁዳም ከተሞች ደናግልን አጐሰቈሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሴቶች በጽዮን፣ ደናግል በይሁዳ ከተሞች ተደፈሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሴቶች በጽዮን ተደፈሩ በይሁዳ ከተሞችም ደናግል ተዋረዱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በጽዮን ሴቶች፥ በይሁዳ ከተሞችም ደናግል ተዋረዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በጽዮን ሴቶችን፥ በይሁዳም ከተሞች ደናግልን አጐሰቈሉ። Ver Capítulo |