Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ሰቈቃወ 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ዋው። ጥርሴን በጭንጫ ሰበረ፥ በአመድም ከደነኝ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ጥርሴን በድንጋይ ሰበረ፤ በትቢያ ውስጥ ረጋገጠኝ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ጥርሶቼ በጠጠር እንዲሰበሩና ፊቴም በዐመድ ላይ እንዲደፋ አደረገ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ዋው። ጥር​ሴን በጭ​ንጫ ሰበረ፤ አመ​ድም አቃ​መኝ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ዋው። ጥርሴን በጭንጫ ሰበረ፥ በአመድም ከደነኝ።

Ver Capítulo Copiar




ሰቈቃወ 3:16
10 Referencias Cruzadas  

የሐሰት እንጀራ ለሰው የጣፈጠ ነው፥ ከዚያ በኋላ ግን አፉ ጭንጫ ይሞላል።


የሕዝቤ ሴት ልጅ ሆይ! ማቅ ልበሺ፥ በአመድም ውስጥ ተንከባለዪ፤ አጥፊ በላያችን በድንገት ይመጣብናልና ለአንድያ ልጅ እንደሚደረግ ልቅሶ፥ መራራ ልቅሶ አልቅሺ።


አስማተኛ ሲደግምባት የአስማተኛውን ቃል እንደማትሰማ።


የሚከቡኝን አእላፍ ሕዝብ አልፈራም።


አባት ከሆናችሁ ከእናንተ ከማንኛችሁም ልጁ ዓሣ ቢለምነው፥ በዓሣ ፋንታ እባብ ይሰጠዋልን?


ከእናንተ መካከል ልጁ ዳቦ ቢለምነው ድንጋይ የሚሰጠው ማነው?


ይህ ወሬ ወደ ነነዌ ንጉሥ ደረሰ፥ እርሱም ከዙፋኑ ተነሥቶ መጐናጸፊያውን አወለቀ፥ ማቅ ለበሶ በአመድም ላይ ተቀመጠ።


ጠላቶቼ ሁልጊዜ ይሰድቡኛል፥ የሚያሳድዱኝም በእኔ ስም ይራገማሉ።


የአንበሳ ጩኸት፥ የጩዋኺ አንበሳ ድምፅ፥ የአንበሳ ደቦል ጥርስ ተሰባበረ።


ኢዮብም ሥጋውን ይፍቅበት ዘንድ ገል ወሰደ፥ በአመድም ላይ ተቀመጠ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios