Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 9:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነሆ፥ የአሦር ሰዎች ከሠራዊታቸው ጋር በዝተዋልና፥ በፈረሶቻቸውና በጋላቢዎቻቸው ተመክተዋል፥ በእግረኛ ሠራዊታቸው ተኩራርተዋል፥ በጋሻቸውና በጦራቸው፥ በቀስትና በወንጭፋቸው ታምነዋል፤ ጦርነትን ሰባሪ ጌታ መሆንህን አላወቁም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 “እነሆ፥ የአሦር ሰዎች ከሠራዊታቸው ጋር በዝተዋልና፥ በፈረሶቻቸውም ላይ ከፍ ከፍ ብለዋልና፥ በፈረስም የተቀመጡ ሰዎች በኀይላቸው ታምነዋልና፥ አርበኞችም በጽናታቸው፥ በቀስታቸውና በጦራቸው፥ በምድር ነጎዳቸውም ታምነዋልና አንተ አርበኞችን የምታጠፋ አምላክ እንደ ሆንህ አላወቁህምና ስምህም አሸናፊ እንደ ሆነ አልተገነዘቡም። Ver Capítulo |