Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 9:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ያለፈውን፥ የአሁኑንና የወደፊቱን አንተ ሠርተሀል፤ አሁን ያለውንና በኋላ የሚመጣውን አንተ ቀርጸሃል፤ አንተ ያሰብከው ሆኗል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከዚህ አስቀድሞና ከዚያም በኋላ የሆነውን አንተ አድርገሃልና የዛሬውንና የሚመጣውንም ታውቀዋለህ፤ አንተም በምታውቀው ሆነ። Ver Capítulo |