Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 9:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሚስቶቻቸውን ለንጥቂያ፥ ሴቶች ልጆቻቸውንም ለምርኮ አሳልፈህ ሰጠህ፥ ምርኮአቸውን ለተወደዱ ልጆች፥ ለአንተ በቅንዓት ለተቃጠሉ፥ የደማቸው መርከስ ለጠሉ፥ ከዚያም ወደ አንተ ለጮሁት ተከፋፈለ፤ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ፥ እኔን መበለቲቱን ስማኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው ተማረኩ፤ በአንተ ዘንድ የተወደዱ፥ ለአምላክነትህም የቀኑ፥ የረከሰ ደማቸውንም የተጸየፉ፥ ትረዳቸውም ዘንድ የለመኑ የልጆችን ምርኮ ሁሉ ተካፈሉ፤ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ፥ እኔን መበለቲቱን ስማኝ። Ver Capítulo |