Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 9:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለዚህም አለቆቻቸውን ለመገደል አሳልፈህ ሰጠህ፥ አልጋቸውም በአታላይነታቸው ኅፍረት ረከስ፥ በደም ተነከረ፥ ባሮቹን ከጌቶቻቸው ጋር፥ ጌቶችንም በዙፋኖቻቸው ላይ መታህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስለዚህም አለቆቻቸውን ለመገደል አሳልፈህ ሰጠሃቸው፤ መኝታቸውም በተገደሉት ባሮች ደም ተነከረ፤ ባሮችን ከጌቶቻቸው ጋር፥ ጌቶችንም በዙፋኖቻቸው ላይ ገደልሃቸው። Ver Capítulo |