Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 9:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የአባቴ የስምዖን አምላክ ጌታ ሆይ! የድንግሊቱን ማኅጸን በመፍታት ላረከሱአት፥ ጭኗን በመግለጥ ላሳፈሩአት፥ ማኅጸኗን በማርከስ ላዋረዷት፥ ይበቀል ዘንድ ለመጻተኛ ሰይፍን ሰጠህን፤ አንተ “አይሆንም” ብለህ ነበር፥ እነርሱ ግን አደረጉት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “በማኅፀን ያለ ጽንስን ያጠፉ፥ ድንግልንም ያጐሰቈሉ፥ ልብሷንም የገፈፉ፥ በከተማም በአራቱ ማዕዘን ለመገዳደር ማኅፀንን ያሳደፉ ጠላቶችን ይበቀል ዘንድ በእጁ ሰይፍን የሰጠኸው የአባቴ የስምዖን አምላክ ሆይ፥ አንተ እንዲህ አይደለም አልህ፤ እነርሱ ግን አደረጉት። Ver Capítulo |