Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ዮዲት 9:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ሕዝቦችህ ሁሉና ነገዶች ሁሉ፥ አምላክ አንተ ብቻ እንደሆንህ፥ ከሁሉም በላይ የኃያልና የብርታት አምላክ፥ ከአንተ በቀር እስራኤልን የሚታደግ ሌላ እንደሌለ እንዲያውቁ አድርግ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 የብ​ር​ታ​ትና የኀ​ይል ሁሉ አም​ላክ አንተ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ሆንህ፥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ል​ንም ወገን ከአ​ንተ በቀር ሌላ የሚ​ያ​ጸ​ና​ቸው እንደ ሌለ ለሕ​ዝ​ቡና ለአ​ሕ​ዛቡ ሁሉ እን​ዲ​ያ​ው​ቁት አድ​ርግ።”

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ዮዲት 9:14
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos