Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 9:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በቃል ኪዳንህ፥ በቤተ መቅደስህ፥ በጽዮን ተራራና ልጆችህ በወረሱት ቤት ላይ የጥፋት ትልሞች የነደፉትን ሁሉ የሚያታልሉ ቃላቶቼ እንዲያቆስላቸውና እንዲያጠፋቸው አድርግ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የቃሌንም ጥበብ በሕግህና በቤተ መቅደስህ በደብረ ጽዮንና በልጆችህ ንብረት ቤት ላይ ክፉ ነገርን የመከሩ ጠላቶችን እንዲያቈስላቸውና እንዲያጠፋቸው አድርግ። Ver Capítulo |